![]() |
Contact Us at: 202-291-5832 Email: joineprpyl@gmail.com |
![]() |
||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
|
|
||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
|
|
|||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
|
Free All Political Prisoners In Ethiopia! Click on Picture to read
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የወጣት ክንፍ ድርጅት የተመሰረተበትን ሁለተኛ አመት በደማቅ ሁኔታ አከበረ. Ethiopian's People Revolutionary Party Youth League successfully held it's public meeting in Washington DC.
ታላቅ የስብሰባ ጥሪ ኢሕአፓ በኣዱስ አበባ የቅስቅሳ ወረቀቶችን ለጣጠፈ -ነሐሴ 18 ቀን 2003 ዓ.ም
ሦስት የወክንድ አባላት ሲኬዩደብልዩ
(CKUW) በሚባለው ዊኒፔግ በሚገኘው ኤፍ.ኤም ሬዲዮ አማካኝነት በሃገራችን ያለውን የሰብዓዊ መብት ረገጣና
በአፋኙ የመለስ አገዛዝ ምክነያት ወጣቱ በሕቡዕ ተደራጅቱ እየታገለ መሆኑን አስረድተዋል።
ለዴሞክራሲ መስፈንና ለሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያ መከበር ለሀገሪቱ ወጣቶች ባጠቃላይ ተደራጅተው
እንዲታገሉ ጥሪ አድርገዋል። (ቃለ መጠይቁ በእንግሊዝኛ ነበር) > > >
ሙሉውን ያድምጡ
ልዩ መግለጫ ታህሣሥ 2003 ዓ.ም. የአኙዋክ ወገኖቻችን ንፁህ ደም ዛሬም ትኩስ ነው በምዕራቡ የኢትዮጵያ ግዛት ለሀገራቸው ቀናኢ የሆኑ የአኝዋክ ተወላጆች በዘመናዊዎቹ የትግራይ መሳፍንት የዘር ማጥፋት ፍጅት ከተካሄደባቸው እነሆ ሰባት ዓመት ሞላው። > > >ሙሉውን ያንብቡ
ልዩ መግለጫ - ጥቅምት 26 ቀን 2003 ዓ.ም |
![]() ኢወክንድ በጥቅምት (በኦክቶበር) ወር 2010 የተለያዩ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን በዋሺንግተንና በሚኖሶታ ማድረጉ ይታወሳል። በመጭው ህዳር 2010 ደግሞ በኦስተንና በዳላስ ቴክሳስ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን አዘጋጅቷል። > > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
|
|
|
|
|
|
To Memebers of the Media: The EPRPYL PR committee is one of newly formed committees established by the first congress of EPRPYL and has been commissioned to undertake all forms of PR work of the organization. Therefore , any one who has queries about our organization or interested to know about EPRPYL's goals, aims, objectives, activities etc. can contact the PR committee of EPRPYL through the following addresses. You can call us, you can e-mail us or you can leave messages on our voice mail. >>>Read More |
|
የወክንድ
የፖለቲካ ክፍል ኃላፊ ወጣት ታዘበው አሰፋ በአሜሪካን ድምጽ ሬዲዮ (ቪ.ኦ.ኤ) እሰጥ አገባ ፕሮግራም ውይይት
አካሄደ፤ |
|
ማሳሰቢያ፦የኢሕአፓ የወጣት ክንፍ ድርጅት የኢሜል አድራሻ የተለወጠ መሆኑን እየገለጽን በሚከተለው አዲስ የኢሜል አድራሻችን (ከዚህ ገጽ እግርጌ ይመልከቱ) የምትልኩልን መልእክቶች የሚደርሱን መሆኑን በአክብሮት ለማረጋገጥ እንወዳለን ነው።> > >የተሟላውን መረጃ እዚህ ያገኙታል |
|
የኢሕአፓ
የወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢወክንድ) ዘንድሮ፣ ሰኔ 22 ቀን 2002 ዓ.ም (ጁን 29 2010) ዓመታዊ ጉባዔውንና
የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት በዓሉን በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ (በአሜሪካ) አካሄዷል። በዚሁ ዕለት የኢወክንድ አመራር
አባላት ከሆኑት አንዱ ወጣት ሳሚ ያደረገውን ንግግር እዚህ
ላይ ጠቁመው ያዳምጡ |
|
በሰኔ
22 ቀን 2002 ዓ.ም (ጁን 29 2010) ኢወክንድ የተመሠረተበትን አንደኛ አመት በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ
ባከበረበት ዕለት በወጣት ሔኖክ ቀርቦ የነበረውን "ገበሬው ምን ነካው?" የሚለውን ግጥም እዚህ ላይ ጠቁመው ያዳምጡ |
|
በሰኔ 22 ቀን 2001 ዓ.ም. በተደረገ የምስረታ በዓል የተወለደው ኢወክንድ የመጀመሪያውን ጉባዔ በካሊፎርኒያ ግዛት በሳንሆዜ ከተማ በሰኔ 22 ቀን 2002 ዓ.ም. በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል። ከተለያዩ ከሰሜን አሜሪካና ከካናዳ ከተሞች የመጡ ተወካይ አባሎች የተገኙበት ይህ አንደኛ ጉባዔ በተለያዩ አገራዊና ድርጅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊና ግልጽ ውይይት የተካሄደበት ከመሆኑም በላይ በዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ግንዛቤ የተገኘበትና የወደፊቱን የትግል አቅጣጪያንና ስልት ያመላከት ጉባዔ ነበር ።> > >ሙሉውን ያንብቡ |
|
በኢሕአፓ
ወክንድ ለቀድሞ የኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች የቀረበ የአክብሮት ጥሪ |
|
ታላቅ
የስብሰባ ጥሪ |
|
ምርጫ ከሚደገም
66 ይደገም |
|
ከወያኔ
መጠንቀቅ በተኩላ እንዳንነጠቅ |
|
በዘር
መከፋፈል አምባገነን ሥርዓትን ያጠናክራል |
|
በወያኔ
ለውጭ ባለሃብቶች እየተቸበቸበ ስላለው የሃገራችን ለም መሬት የወክንድ አመራርና አባላት ምን ይላሉ? |
|
የወክንድ
አመራርና አባላት ስለአሁኑ የወያኔ ምርጫ
ምን ይላሉ? |
|
ምርጫና ፓርላማ - ከአሳዬ
|
|
የውድ ኢትዮጵያ
ወጣቶች ሆይ፤ |
|
The Tyrannical regime of Meles Zenawi has struck a secret deal with Egypt on the question of the Nile and the said deal reportedly betrays the national interest of Ethiopia and that of the Nile Basin countries. Officially the Meles regime signed with Egypt a Memorandum of Understanding to establish an Ethiopian-Egyptian Council of Commerce but sources close to the regime in Addis Ababa reveal that Egypt's interest not to sign an agreement demanded by the Nile Basin Initiative has obtained the support of Meles Zenawi.>>>Read More
|
|
“COMING
OF AGE IN MISSISSIPPI”, (by Yelfiwos Wondaya). |
|
የኢሕአፓ የወጣቱ ድርጅት ስለሆንብቻ አይደለም ወክንድን መጠሪያችን ያደረግነው፤ የሕዝባችንን ነፃነትና የሀገራችንን ክብር አስመላሽ ክንድ መሆናችንን ለመግለጽ ፈልገን እንጅ።> > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
የኢትዮጵያ
ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የወጣት ክንፍ ድርጅት አመራር አባላት በፍኖተ ዴሞክራሲ ራዲዮ ያደረጉት ውይይት >
> > ያዳምጡ Realmedia |
|
በኢትዮጵያ ሰፊው ሕዝብ አንደራደርም ብለው የተሰዉ ታላላቆቻችን፣ እምቢኝ ለኢትዮጵያን ፈክረው ያለፉ አባቶቻችንና አያት ቅድማያቶቻችን ዛሬ በኛ ዘመን የደረሰውን ቢሰሙ ምን ይሉን ይሆን? የሚል ጥያቄ ተነስቷል። > > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
ችግርን
መቀፍቀፍ፣ ረሃብን ማምረት |
|
ከኢሕአፓ ምን እንማራለን?! እስቲ ትንሽ
ስለኢሕአፓ - አባይን በጭልፋ ክፍል ፪ (ከአያልነሽ) የክፍል አንድ ጽሑፌ ላይ - ኢሕአፓ ይህን ያህል ጽናት ይዞ ለመቀጠል እንዴት ቻለ? ለዚህ ጥንካሬውና አይበገሬነቱስ አብነቱ ምንድነው? የሚሉትንና ኢሕአፓ የተመሠረተው በኢትዮጵያ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ጭብጥ ላይ ነው የሚለውን በማብራራትና ሌሎች ተዛማጅ ጥያቄዎችን በማንሳት ነበር የቋጨሁት። እነዚህ መሠረታዊ ጥያቄዎች ምን ምን ናቸው? በውስጣቸውስ ምን ምን አካተዋል? ከሚሉት ጥያቄዎች በመነሳት - የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብቶች ጥያቄ፣ የሥልጣን ባለቤትነት ጥያቄ የሚሉትንና በዚህ ዙሪያ የሚነሱ ሃሳቦችን ያብራራል ይህ ሁለተኛው ክፍል > > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
ከኢሕአፓ
ምን እንማራለን?! እስቲ ትንሽ ስለኢሕአፓ - አባይን በጭልፋ ክፍል ፩ (ከአያልነሽ) ኢሕአፓ (የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ) የተመሠረተው በ1964 ሚያዚያ፣ በኢትዮጵያ በይፋ የታወጀው ደግሞ ነሐሴ 26 ቀን 1967 ዓ.ም ነው - ከዛሬ 35 ዓመት በፊት መሆኑ ነው። ይህ ድርጅት እራሱን ይፋ ከማረጉ በፊት በመላ ኢትዮጵያ ሞልቶ ይንተከተክ የነበረው የሕዝብ ብሶት ገንፍሎ እስኪወጣ ድረስ ውስጥ ለውስጥ (ከ1964-1967 ዓ.ም) በሕቡዕ በሕዝቡ መኃልና በሕዝቡ ውስጥ ሆኖ ራሱንና ሕዝቡን ሲያደራጅ ቆየ። > > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
የትዝብት
አድማስ ቁ. 81 - የኢትዮጵያ ሕዝብ
የሚመርጠው ምርጫ በየትኛውም አገር የሚኖሩ የሕገ-መንግሥት ምሁራን፣ የፖለቲካ ሳይንስ ጠቢባን፣ የሕግ ባለሙያዎችና ጠበቆች የሚስማሙበት አንድ መሠረታዊ ሐቅ ቢኖር፤ የማንኛውም ሀገር የበላይ ሕግ ተብሎ የሚጠራው፣ የዚያው ሀገር ሕገ-መንግሥት መሆኑን ነው። በዚህ ሕገ-መንግሥት ላይ በመመሥረት ልዩ ልዩ ሕግጋት፣ ደንቦችና ስነሥርዓቶች ይወጣሉ።> > > ሙሉውን ያንቡ |
|
ያንተ አባት
ዶ'ፍተሩ፣ ምላሱ ጡሩሩ...(ግጥም-
ከሄኖክ ታ. የሺጥላ) |
|
LEASE OF FARM LAND TO FOREIGN
COMPANIES HURTS ETHIOPIAN FARMERS As if the ceding of Ethiopia's fertile land to the Sudan was not disastrous enough, the Meles Zenawi regime has now leased more than 3 million hectares of land (7.4 million acres) to foreign companies that are to farm this land and carry off the produce back to their countries. It is a 15 Birr (US$1.19) cheap sale per hectare and Arab, Chinese, South Korean and Indian companies have rushed in to take advantage and the so called investors are being given grace periods on payment.>>>Read More |
|
በቴክሳስ
ግዛት የሚኖሩ የኢሕአፓ አባላት በኦስተን ከተማ ተሰበሰቡ፤ ሕዝባዊ ስብሰባም አካሄዱ ጥቅምት 27 ቀን 2002 ዓ.ም ከተለያዩ የቴክሳስ ከተሞች የመጡ የኢሕአፓ አባላት አጠቃላይ ስብሰባ አካሂደዋል። ስብሰባውም የተካሄደው የቴክሳስ ዋና ከተማ በሆነችው በኦስተን ከተማ ሲሆን፤ አባላት በአገራእውና በድርጅታእው ዙሪያ አንገብጋቢ በሆኑ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይትን አድርገዋል። አገሪቱ የምትገኝበትን ሁኔታ በስፋት የገመገሙ ሲሆን፤ በሀገራችን የዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ሥርዓትን ዕውን ለማድረግ እየተካሄደ ያለውን ሕዝባዊ ትግል ለማጎልበት የድርጅታቸው መጠናከር ወሳኝ መሆኑን አምነው፣ ለዚህ ከባድ መስዋዕትነት ለሚጠይቅ ተግባር ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል።> > >ሙሉውን ያንብቡ |
|
ከኢሕአፓ ወክንድ የተሰጠ መግለጫ - ሐምሌ 2001 |
|
ተተኪውን
ትውልድ ማዘጋጀት የወጣቶቹ ድርጅት መመሥረት ለኢትዮጵያና ለዜጎቿ የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ ነው። የዛሬው ትውልድ የሚጠበቅበትን ሀገራዊ ኃላፊነት ለመረከብ የሚያስችለውን መሰናዶ እንዲያደርግ የመጀመሪያውን ምዕራፍ ከፍቶለታል ማለት ይቻላል። ቀዳሚው ትውልድ እያለፈ ተተኪውን ትውልድ ማዘጋጀት አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር በመሆኑ የወጣቶቹ መደራጀት የሚጠበቅ ነበር። ከእንግዲህ ወዲያ የሀገርን ጉዳይ አስመልክቶ፣ "የኋላ ልጅ ይጭነቅበት" የሚባል አይደለም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ችግር ለአንድ ትውልድ ብቻ የሚተውም አይደለም። > > > ሙለውን ያንብቡ |
|
|
|
EPRP YOUTH LEAGUE FORMED |
